ዛሬ በለተ ቀኗ በኪዳነምህረት ቀን በጣም ደስ አለኝ
በቲክቶክ መንደር በጎነትን እና ባህልን ማስተዋወቅ ከጀመርኩ ሰነባብቻለው ብዙ መሰናክሎች ቢበዙብኝም የክፋት ድንጋዬች ቢወረወሩብኝም ሌባ ሸርሙጣ የዛ የፓለቲካ ደጋፊ የዛኛው ተቀዋሚ ብዙ ብዙ ተብየ አሳልፌለው ግን የሚበልጠዉን ምርቃቱ በርች የሚለው ቃላት ሁሌም ይገዛኛል ! በዋነኝነት የታመመ ሲድን የተራበ ሲበላ እና የተለያዪ ችግሮች መፍቻ መንገድ አድርጎ ስለፈጠረኝ አምላኬን አመሰግነዋለው❤️🙏
ይሄ የምታዩት 40 ግራም መስቀል ያንገት ወርቅ እስከዛሬ ላደረኳቸው መልካም ስራወች ወርቅ ለሰራ ወርቅ ይገባዋል ብለው ቲክቶክ ካስተዋወቀኝ እህት ወንድሞቸ ዛሬ ተሸልሜለዉ🙏 እግዛብሄርን ያክብርልኝ
መልካም ልብ ያለው መልካም ልብን ያያል እወዳቸዋለሁ❤️🙏
ከወርቁ በላይ በ15 ሽ ሰው ላይቭ ተቀምጦ እያየ ለኔ ያላችሁን ፍቅር እና ክብር ስላሳያችሁኝ ከዚህ በላይ ምን አለ :: ምስጋና ባያስፈልገኝም ግን መስመሬ ትክክል መሆኑን ያረጋግጠልኛል🥹❤️🙏
ሰበስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ
[ Ссылка ]
መማር ለሰራችው ስራ በወርቅ ነገሰች
Теги
Mezgie Habesha PoemPoemEthiopian MusicSeifu On EBSSeifu FantahunTagel SifuMeron GetnetHabesha MusicBelen MamoHabeshaHope IntertiamentTedy AfroHABESHA INFONEWSDONKEY TUBEYALMEWORK JEMBERUMEZGIE HABESHAETHIO INFOBALGRU IDOLETHIOPIAየማዳም ቅመሞችእመቤት ካሳቅዳሜን ከሰዓትfana lamerotabheham zewdeethio 360amelset mucheorthodox tewahdoorthodox mezmurorthodox christianitytewdrose yewsefmahbre kidusanethiopia sendoseamhara