“አብርሃምም በማለዳ ተነሥቶ አህያውን ጫነ፥ ሁለቱንም ሎሌዎቹንና ልጁን ይስሕቅን ከእርሱ ጋር ወሰደ... ተነሥቶም እግዚአብሔር ወዳለው ቦታ ሄደ።”
ዘፍጥረት 22፥3
ሳይነጋ ለሊቱ ሳትቀድመኝ ጀምበር
መጥቻለሁ ፍትህ ለሊት ላልከኝ ጉዳይ
አንተን ባየ አይኔ ይስሀቄን አይቼ ንቄዋለሁ /የኔን ሳቅ
ሳላንገራግር ሳራን ሳላማክር ሰዋዋለሁ /ሰዎች ሳላማክር
ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ
ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ *2
ቀሎብኝ አይደለም ረብ ሚሆነኝ ለኔ
ጠብቄ ያገኘሁት ሚሳሳለት አይኔ
እሱን አይየሁና ትምክቴ በሙሉ ንቄዋለሁ
ድጋሚ ሳላስብ ግራ ቀኝ ሳላይ ሰጠዋለው
ሞኝ ነህ ይበሉኝ
ያለህን ይበሉኝ
መካሪ አጣህ ይበሉኝ
ተሳሳትክ ይበሉኝ
እሱን ካከበረ ከተቀበለልኝ ምን እሻለው
ካለኝ ብቻ ሳይሆን ራሴንም ጨምሬ ሰጠዋለሁ
ይሁና የኔ ሳቅ ለሱ ይሁና ደስታዬ ለሱ
ይበሉኝ ባዶ የቀረ ይበሉኝ የተሞኘ
ካረካህ አንተን ደስ ካሰኘህ
ሰዊልኝ ያልከው ደስታዬን ቢሆን
አንድ ለሊት አይደር አንድ ቀን አይዋል
ሰዊልኝ ያልከው በኔ ቤት አያድር
#protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma This Week #protestantmezmure #2022 #thisweek @bereketlemma #protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #protestantmezmur #ethiopianmusic #newamharicsong2021 #newamharicmezmur #eritreanmezmur
Ещё видео!