"ሞግዚቷ" ልጆች እንዴት ቤተሰባቸውን መስማት አለባቸው?፣ እንዴት ቢሆኑ ይስተካከላሉ ይላል፣ አቤልና አሜን እናታቸውን መሄጃ መቀመጫ አሳጥተዋታል ከአቅሟ በላይ ሆኖባታል፣ ሞግዚቷንም ጠርታታለች። ምን ይከሰት ይሆን? የሚለው የሁሉም ሰው ፍላጎት ነው፣ ሞግዚቷ ቤተሰባቸውን ያስቸገሩ ህፃናትን ለማስተካከል በእቅድና በተጠና መልኩ ቤተሰቦችን ትረዳለች።
In this video, watch as the nanny steps in to address behavioral issues within the family. When Abel and Amen's disruptive behavior leads their mother to call for help, the nanny uses her expertise to guide the family in managing and correcting their children's actions. Discover how her planned and researched approach can transform troubled dynamics and bring about positive change. Don't miss this insightful episode!
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : [ Ссылка ]
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: [ Ссылка ]
#ኢቢኤስ
#ebs
Follow us on:
tiktok [ Ссылка ]...
Facebook: [ Ссылка ]
Telegram: [ Ссылка ]
Website: [ Ссылка ]
Ещё видео!