የሱቢሕ አውራድ
አልሐምዱሊላህ ወሶላት ወሰላም ዓላ ረሱሊላህ። ይህ የሱቢሕ አውራድ በመባል የሚታወቅ ሲሆን በ ቃድሪ ሱፊያዎች ጦሪቃ/ መንገድ የተዳራጀ ነው።
አል-ዊርድ የሚለው የዐረብኛ ቃል (አብዟው ቁጥር፡ አውራድ ነው) "ወዚፋ" ወይም "ዓመል" ወይም "ተግባራዊ ኋላፊነት" በሚለው መጠርያም ይታወቃል።
አውራድ አንድን ተግባር በተደጋጋሚ ያለማዛነፍ በተመሳሳይ ጊዜያት፣ በታወቀ መጠን መከወን ነው። ይሄም በኢስላማዊ አምልኮ የሚበረታታ ነው።
በሱፍዮች ሐድራ አንድ ሙሪድ (ስኬት ልቅናን የሚሻ ፈላጊው) መለኮታዊ በረከቶችን ለማግኘት፡ ረባንያ ዋሪዳዎችን በመላበስ፡ የአላህ ፍቅር ይቸር ዘንድ የሚተጋበት፣ በፍቅር የሚፈጸም ኢስላማዊ ታዛዥነት ነው።
ይህንንም በዘፈቀ ሳይሆን የአህሉ ሱንና ወልጀማዓች ዘንድ እንደ ሶፍዮች ጦሪቃ (መስመር) ዘዴ ነው። ይህንንም የጠዋት እና የማታ ዚክር ብለው ካስተማሩን ከረሱል (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ሐዲስ እስቲንባጥ የተደረገ ነው።
የአውራድ ቃላቶቹም፦ ከቁርአን እና ከሐዲስ የተውጣጡ፤ በቁርአን፣ በሶለዋት፣ በዚክር እና በዱዓ የተዋቀሩ የሙዕሚኖች ቀለብ ነው። ያለ አውራድ አይኖራቸውምና።
በተለይ የሀገራችን መሻይኾች ሙሉ ጊዜያቸውን በዒባዳ ለማሳለፍ ከነበራቸው ከፍተኛ ጉጉት የተነሳ በየሰአቱ በህብረት የሚቀነቀኑ የ‘ሱብሒ’፣ የ‘አሱር’፣ የ‘መግሪብ’ የ‘ዒሻ’ አዝካሮችን ከሃገራችን ሙስሊሙ ሕብረተሰብ አንፃር አዘጋጅተዋል። አላህ በራህመቱ ከሚወዱትና ከሚያፈቅሩት ወለላው ነብዬ ጋር በፊርዶስ ያንግስልን።
ይህ አውራድ በሐበሻዊ ዜማ የቀረበው ከበድሬ ሐሪማ ሸዋል 5/ 1443 ሒጅራ የተቀረፀ ሲሆን፤ የአውራዱ ድምፅ ከአረበኛ ጽሁፍ በተጨማሪ በእንጊዝኛ (Romanized Arabic) ጽሁፍ ለማስነበብ ይሞክራል።
የአውራደወ የአረበኛ ቃላቶቹን በሚከተለው የላቲን ፊደላት ተወክለዋል፦ [ء ’;a] [ب b] [ت t] [ث th] [ج j] [ح ḥ] [خ kh] [د d] [ذ dh] [ر r] [ز z] [س s] [ش sh] [ص ṣ] [ض ḏ] [ط ṭ] [ظ ẓ] [ع ʿ] [غ gh] [ف f] [ق q] [ك k] [ل l] [م m] [ن n] [و w] [ه h] [ي y] [ال al; 'l] [ة ah; at]
Long vowels: [ā ى آ] [ī ي] [ū و] .. Short vowels: [a َ i ِ u ُ .]
أوراد الصباح أدعية وأذكار مكتوبة كاملة | بنغم الحبشية /الاثيوبية | فيديو بصوت وصوره وكلمة يريح القلب رائعه | تحفظك وتجلب الرزق وتقضي دينك
የ ሱቢሕ አውራድ ከነጽሁፉ أوراد الصباح أدعية وأذكار مكتوبة كاملة Morning Prayer Lyrics video ሱብሂ አውራድ ማለዳ ፀሎት
@awradu_Sobah
@Du'a_morning
Ещё видео!