Music in this Video
Song Telat Tefto sayhon
Artist Asfaw Melese
Singer Asfaw Melese
የአገልጋይ አስፈው መለሰ መዝሙር
----------------------------------------------------------------------------------------
የመዝሙሩ ስንኞች
ጠላት ጠፍቶ ሳይሆን ምህረትህ በዝቶ ነው
ትናንትን አልፈ ዛሬን ባይኔ ያየሁ 2x
አጥፍዎች እያሉ በህይወት መኖሬ
ላከብርህ ቆምያለው ትናንት አልፎ ዛሬ 2x
ባንተ ነው መኖሬ መኖሬ 2x
ባንተ ነው መኖሬ እስከ ዛሬ 2x
ለዝያ ለጠላቴ ለጨከነብኝ
አሳልፈህ ለሞት መቼ ሰጠሀኝ 2x
ጌታ ምህረትህ እኔን አገኝቶኛል
ወጥመድን ሰባብሮ ሞቴን አስቀርቶል 2x
ጠላት እንዳሰበው አልተሳካለትም
ሰይጣን እንደሮጠ አልደረሰብኝም 2x
እግዚአብሔር ለኔ ስለ እኔ ተዋግቶ
ዛሬን አደረሰኝ የነገውን አይተው 2x
አንቴን አንቴን ብላ ነብሴ ገሰገሰች 2x
መቼ ባየው ብላ ፊትህን ናፈቀች 2x
ሄደች ኮበለለች አንቴን ውድድ አርጋ 2x
ከአንቴ በቀር ሌላ አምላክ የለም ብላ 2x
ክብሬን ብጥልለት ምን አለበት ታዲያ 2x
ሁሉም ኃላፊ ነው ከኢየሱሴ ወዲያ 2x
ልቀኝለት ቅኔ በአዳድስ ዜማ 2x
አላለቀም አለኝ ገና የምሰማ 2x
#Asfaw_Melese #Protestant_Mezmur #Ethiopian_Mezmur
Please subscribe our Youtube channel for more videos:
[ Ссылка ]
If you have any questions please feel free to email: abejaa2013@gmail.com
Ещё видео!