In this video, we’ll discuss everything you need to know about the entrance exam for Saint Paul’s Millennium Medical College (SPHMMC). We will cover topics such as what the entrance exam entails, how to prepare, and what types of questions to expect.
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜድካል ኮሌጅ (SPHMMC) መግቢያ ፈተና መረጃን በጥሩ መልኩ እናያለን። ከምዝገባ ህደት ጀምሮ፣ ፈተናዎችን በተመለከተ፣ እንዴት መግቢያ ፈተናውን ማለፍ እንደምቻል፣ እና የመግቢያ ፈተና ጥያቄዎች ምን እንድምመስሉ የምናይ ይሆናል።
🩺 እንግዲህ:
SPHMMC ፈተናውን ማለፍ ከፈለጉ እነዚህን መረጃዎች ይጠቀሙ!
"Like" & "Subscribe" ያድርጉ!
#SPHMMC #MedicalCollege #EntranceExam #StPaulMillenniumMedicalCollege #Ethiopia #Education
Ещё видео!