#እንዴት እንዲያድን ያውቃል
##2ጴጥ 2:1-10, ራዕ 3:10, ማር 13:13
#የተለወጠው ኪዳኑ እንጂ እግዚአብሔር አይደለም
#እግዚአብሔር ልጁን ልኮ አድኖናል ደግሞም በነቀኑ ከሚመጣብን ፈተና ያድነናል
#ብዙ ሰዎች ተስፋ በቆረጡበት ጊዜ ኖኅ ግን የጊዜው መርዘም ተስፋ እንዲቆርጥ አላደረገውም
#የአመታት ርዝማኔ መርከቡን ላለመስራት/ላለመጨረስ አላስተጓጎለውም
#እምነት ተናጋሪው ላይ ቆሞ ምድር ላይ በፅናት መኖር ነው
#ኖኅ ኀሳብ ሳይቀይር የሚጠበቅበትን ያደርግ ነበር
#የህይወት መንገድ ፅናትን ይጠይቃል
#ሎጥ የሚኖርባት ከተማ አስጨናቂ ቢሆንም ዕለት ዕለት በፅድቅ እራሱም ቤቱም ይኖር ነበር
#ደጅ የሞላው የከፋ ነገር ቢኖርም እግዚአብሔር የማዳን ቀጠሮ አለው
#(1) አምልኮ አሐማቋረጥ
:-ባለተቀየሩ ሁኔታዎች ባለማቋረጥ ማምለክ ማገልገል
:-ኖኅ መርከብ መስራት ቢያቆም ኖሮ እግዚአብሔር አይመጣም ነበር
:-እግዚአብሔር የሚመጣው በማያቋርጡ ሰዎች ነው
:-ከአምላክ የሰሙ የአቋም ሰዎች ናቸው
#የፀኑት/የጠበቁት አቅማቸው እስኪያልቅ ሳይሆን የተስፋው ባለቤት እስኪመጣ ድረስ ነው
#እግዚአብሔርን የሚያመልኩ እግዚአብሔርን የሚያገለግሉ ለእግዚአብሔር የሚገዙ ይቀጥላሉ እግዚአብሔር ደግሞ ያድናቸዋል
Ещё видео!