የ ዘምዘም ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሮ መሊካ በድሪ በስኬት በተጠናቀቀዉ ጉባዔ ላይ ባንኩ የሰበሰበዉን ተቀማጭ ገንዘብ መልሶ ወደ ደንበኞቹ ፋይናንስ በማድረግ፣ ኢንዳስትሪዉ ላይ ያጋጠመዉን የጥሬ ገንዘብ እጥረት ሳይበገር ደንበገኞቹ የሚያቀርቡትን ጥያቄዎች በአስተማማኝ ሁኔታ መልሷል ብለዋል፡፡ በተጨማሪም ባንኩ ለተለያዩ ንግዶች የዉጭ ምንዛሬ ፈጣንና ግልጽ በሆነ አሰራር በማቅረብ እንዲሁም ለሀጅና ኡምራ የተጠየቀዉን በትልቁ ሲያቀርብ እንደነበር አክልዉ ገልጸዋል፡፡
ዘምዘም ባንክ
የማይነጥፍ የእድገት ምንጭ!
#ZamZamBank #Bank #ZamZamEthiopia #zamzam #Ethiopia #IslamicFinance #ዘምዘም #islamicbanking #IslamicFinance
Ещё видео!