First Human Jawbone fossil Discovery unveiled at Ethiopian National Museum
The 2.8 million-year-old lower jawbone was found in the Ledi-Geraru research area, Afar Regional State, by Ethiopian student Chalachew Seyoum. He told BBC News that he was “stunned” when he saw the fossil.
አዲሱ ግኝት ኢትዮጵያ ቀዳሚ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጧል- አቶ አሚን አብዱልቃድር
2.8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረና አዲስ ምዕራፍ የከፈተ የቅድመ ሰው ዘር ግኝት በኢትዮጵያ መገኘቱን ባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዛሬ ይፋ አደረገ፡፡
የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር አቶ አሚን አብዱልቃድር ጥናቱ የማድረጊያ ንግግር ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት አዲሱ ግኝት ኢትዮጵያ ቀዳሚ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን በድጋሚ አረጋግጧል፡፡
የፌደራል የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ዳይሬክተር አቶ ዮናስ ደስታ በበኩላቸው ጥናቱን ኢትዮጵያን በባለበትን እንዲመሩና ጥናቱም በአገር ውስጥ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ እንዲካሄዱ የተለያዩ ሥራች ሲሰሩ መቆየታቸውን ተናግረዋል፡፡
አቶ ዮናስ አዲስ ግኝት ሙሉ በሙሉ የተጠናው በኢትዮጵያ ውስጥ በመሆኑና በጥናቱም ኢትዮጵያዎያ በፊት ድጋፍ ከሚሰጡበት ጥናቱን በባለበትነት ወደ ማካሄድ የተሸጋገሩበት ደረጃ የደረስን በመሆኑ እጅግ ልዩ ያደርገዋል ብለዋል፡፡
አክለውም አዲሱ ግኝት የተገኘው የጥናት ቡድኑ አባል ሆነው በአሜሪካን አገር በአርዞና ስትተስ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርቱን እየተከታተለ በሚገኘው የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን ሰራተኛ በሆነው በቻላቸው መስፍን መሆኑ የጥረቱ አንዱ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡
ቅሪተ አካሉ የተገኘው በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በታችኛው የአዋሽ ሸለቆ ሌዲ ገራሮ በሚባል የፔሌንቶሊ መካነ-ቅርስ ስፍራ እ.ኤ.አ በ2013 እንደሆነ የገለጹት የሌዲ ገራሮ የጥናት ቡድን ኃላፊና ተማራማሪ ዶክተር ኬይ ሪድ ናቸው፡፡
እንደ ዶክተር ሪድ ገለጻ አዲሱ ግኝት በሉሲና በሆሞ የቀደምት ሰው ዝርያዎች መካከል የነበረውን የዝግመተ ለውጥ ጥናት ክፍተት የሚያጠብ መሆኑን ገልጸዋል።
DireTube is the Largest online Media in Ethiopia Since 2008
-~-~~-~~~-~~-~-
Please watch: "Kaleab Mulugeta - Enja Semonun (እንጃ ሰሞኑን) ❤ New! Ethiopian Music Video 2017"
[ Ссылка ]
-~-~~-~~~-~~-~-
Ещё видео!