#Bernos_entertainment #Zerubabel_molla #giltsun_simign
Welcome to Bernos Entertainment
The purpose of this group is to entertain you.
Here you can get the lyrics of Ethiopian music and other entertaining videos.
It's home of Ethiopian music. You will get new and old Ethiopian musics with their lyrics and videos that will make your day.
Feel free to LIKE and SUBSCRIBE !!!!!!
እንኳን ወደ Bernos Entertainment በሰላም መጡ ::
የዚህ ቻናል ዋና ዓላማ እናንተን ማዝናናት ሲሆን በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ ።
ከዚህም በተጨማሪ አዳዲስና ቆየት ያሉ የኢትዮጵያን ሙዚቃዎች ከእነ ግጥማቸው ያገኛሉ።
LIKE እና SUBSCRIBE በማድረግ ይተባበሩን
Zerubabel molla - Giltsun simign
ግልፁን አልኩሽ እንጂ
ፈልጊኝ ሳልል ሩቅ ቦታ
ሳላርቅብሽ ሳልደብቅ
የልቤን ምንም እውነታ
ዘመዴ የነብሴ ናፍቆት የልቤ ጥም የአይን አምሮቴ
ሩቅ ሄደሽ አትጪኝ
ግልፁን ያልኩሺን እሱን አድምጪኝ
.
.
.
.
.
.
.
LIKE AND SUBSCRIBE FOR MORE
Ещё видео!