የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
[ Ссылка ]
0974343434 ኔክስት ፋሺን ዲዛይን
Let's Go ..... 3,000,000 Subscriber 🎉🎉🎉
[ Ссылка ]
Stay updated with all new uploads!🔔
✅Follow and Subscribe us on
Facebook: [ Ссылка ]
Instagram: [ Ссылка ]
TikTok: [ Ссылка ]
Donkey English [ Ссылка ]
Donkey Afaan oromoo [ Ссылка ]
Donkey በጎ [ Ссылка ]
Donkey Tube Academy [ Ссылка ]
We are always excited for our dear viewers with a new event called "Our Dear Family Than We Know" in the New Year. Today's guest is Sahara Muhammed, who works in Next Fashion Design. At a very young age, she had a vision and started making money by selling gelati, sewing and selling clothes, and running a men's hair salon with her aunt. She returned to her country from France where she lives to make her dream come true. She said that it will be a solution for at least 100 young women. We will see the rest together from the video. Have a good viewing time.
ሁሌም ለናተ ለውድ ተመልካቾቻችን የምንጨነው ውድ ቤተሰቦቻችን ከምናውቀው በላይ የተሰኘ በአዲስ ዝግጅት በአዲስ ዓመት ይዘን መተናል የዛሬዋ እንግዳችን በኔክስት ፋሺን ዲዛይን የምናቃት ሰሀራ ሙሀመድ ከልጀነቷ ጀምራ እስካሁን ያላትን የህይወት መንገድ የዳሰስን ሲሆን ሰሀራ ሙሀመድ ኢንተርናሺናል ሞዴል ከመሆኗ በፊት ያሳለፈቻቸው የልጅነት ታሪክ እጅግ ደስ የሚል እና ገና በለጋነት እድሜዋ ራዕይ የነበራት እና ገንዘብን መስራት በ ጀላቲ መሸጥ ጀምራ ልብስ ሰፍታ እሰከመሸጥ ብሎም የወንዶች ፀጉር ቤት ከ አክስቷ ጋር በሺር እሰከመስራት የደረሰች ብሎም በቁመቷ ምክንያት በገኘቺው አጋጣሚ ፌስኦፍ አፍሪካ ላይ ለመሳተፍ ሸራተን ብትሄድም የሸራተን ሆቴል ውበት ቢያስደምማትም ውድድሩን ረስታ ከውድድር ብትቀርም ተስፋ ሳትቆርጥ በድጋሚ ባገኘቺው እድል አፍሪካ ሀገራትን ዞራ ማረፊያዋን ፈረንሳይ ያደረገች ህልሞን እውን ለማድረግ ከምትኖርበት ፈረንሳይ ሀገር ወደ ሀገሯ ተመልሳ ቢያንስ ለ100 ሴት ወጣቶች የመፍትሄ እሆናለው ብላ ኔክስት ፋሽንን አቋቁማ ከ 5000 በላይ ወጣቶችን ላለፋት 18 ዓመት 40 ፐርሰንቱን በነፃ እያስተማረች ለቁም ነገር ያበቃች ሀገሯን ወዳድ ድንቅ ሴት ትምህርት ቤቷን ከፍታ በምትሰራበት ጊዜም ምትበላው አጥታ የችግርን ጥግ ያየች አሁን ላይ ወደ ውጭ ሀገራት ኤክስፖርት የምታደርግ ትልቅ የጋርመንት ፋክቸሪ ያቋቋመች ስትሆን ቀሪውን ደግሞ ከቪዲዮ አብረን እናያለን መልካም የ እይታ ጊዜ
ሞዴል የመሆን እድሉ አመለጠኝ ፣ ፈረንሳይን ጥዬ መጥቼ ከ 5ሺህ ሰው በላይ አስተማርኩኝ #ethiopia #fashion #successstory
Ещё видео!