በጌታ ጊዜ የተሰራ ነገር ሁሉ #ያምራል !!
ብቻ ከእግዚአብሔር ጊዜ ጋር እንስማማ እንጂ በፍፃሜዉ ነገራችን ተዉቦ እናየዋለን።
ጌታ አምላካችን ዘግይቶም ፈጥኖም አያዉቅም !! በሰአቱ ግን ይመጣል!
ያኔ ሁሉ ያምራል!
“ሺህ ዓመት በፊትህ እንዳለፈች እንደ ትናንት ቀን፥ እንደ ሌሊትም ትጋት ነውና።”
— መዝሙር 90፥4
“ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።”
— ኢዮብ 42፥2
#ያምራል#Selamawit Admassu #Yamral #Endale Woldegiworgis#endale
Ещё видео!