Here Is The Original Video Link👉👉👉 [ Ссылка ]
Copyright©2020: Nahom Records Inc
Google+: [ Ссылка ]
facebook.com/Nahomrec
Subscribe For Nahom Records Inc [ Ссылка ]...
ጌቴ አንለይ
መልክሽም አይበልጥሽም
ግጥም፣ዜማ፣ሙዚቃ ቅንብር፣ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ
ኤልያስ መልካ (በገና ስቱዲዮ)
ለኔ አዲስ ነሽ ውዴ
ሁሌም ነሽ ለኔ አዲስ ሁሌ አዲስ ለኔ አዲስ
በእጄ እስክትገቢልኝ እስከሚያቅፍሽ ክንዴ አይደለም መውደዴ
ይሳሳነው እንጂ አልጠገበሽ ሆዴ አይጠግብሽም ሆዴ
የብርቅዬ የኔ ቅመም ደማማመውደዴእናና ዘመዴ
የብርቅዬ የህይወት ቅመም ደማም ነሽ መውደዴ እናና ዘመዴ
አንቺኑ ነው ያልኩት ወድጄሽ ከሆዴ ወድጄሽ ከሆዴ
መች አኔስ ሆነና ከላይ አይቶሽ ብቻ ከላይ አይቶሽ ብቻ
መች ድሮስ ሆነና ከአንገት በላይ ምርጫ ከአንገት በላይ ምርጫ
ልቤ አንቺን እንጂ መች መልክሽን ብቻ መች አየ እሱማ
መች ይተውሽ አይኔ ቢያይሽ ድሮ
ባይኖር እንኳን መልክሽ ውብ ባትሆኚ ኖሮ
ቢደምቅም ባይደምቅም ቢበርደው ቢሞቀው
ላይሽ ብቻ አይደለም ልቤን የደነቀው
ከላይ እዩኝ ባለች ባደባባይቷ
አንቺ አትመዘኚም በብልጭሊጭቷ
ጥቁር ነጭም ቢሆን የፀጉር ሽቀለሙ
መች አሱ ሆነና ለኔ ብርቅ አለሙ
አይጭነቅሽ አንቺ ባል አይሰለቸኝም
ጉዳዬ ውስጥሽ ነው ካንቺ አይበልጥብኝም
መልክሽ አይበልጥሽም እንዳለሽም ባውቀው
አንቺ ነሽ መብራቷ ፍቅር የምትደምቀው
ውብ ቢሆን በእርግጥም መልክሽ ካንቺ አይበልጥም
ምን ቢሆን ነው እንጂ አንቺ አትለወጪም
ጊዜ ሲለዋወጥ ወራቱ ሲጨምር
ይነጥፍ የለም ወይ ውበት ቢሆን ፀጉር
እንኳን ሲበስልና አድሮ ቀን ሲከብደው
መልክማ ይቀየራል ለአንድ አፍታም ቢበርደው
ላዩማ ሃላፊ ነው መልክና ደምግባት
ሁሌም ግን አያልፍም ብርቅ የልብሽ ውበት
#aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu
#shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland #dollar
#Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amharicmusicvideo #Ethiopianmodernmusic #habeshamusic #ethiopiantiktok #nahomrecords #nahomfavorites #ethiopianamharicmusic #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv #eritreanmusic #oromomusic
Ещё видео!