ፅጌረዳ Ahmed Teshome አህመድ ተሾመ Tsegereda Amharic Lyrics ዲምቢ Dimbi
አህመድ ተሾመ
ፅጌረዳ
ስምሽን እንዳልጠራ ያቁብኛል ብዬ
ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ (2x)
ዉብ ፀዓዳሽ እርካታዬ ፅጌረዳ አበባዬ
ዉብ ቀለምሽ ቢስበኝም
እሾህሽ ግን አልፈጀኝም
የፈጣሪ ዉብ ቱርፋት ፅጌረዳ
የአንድ ዛፍ ግለዉበት ፅጌረዳ
የዉቦች ዉብ የምድር ንግስት ፅጌረዳ
ቀልብ ሳቢ ልዩ ፍጥረት ፅጌረዳ
ተናዳፊ እንደ ጓድሽ እንደ
ንቧ እንደአምሳያሽ
በኅብረ ቀለም ያሸበረቅሽ
አንበርካኪ በዉበትሽ
ይህን ሁሉ ዉበት ሰጥቶሽ
አምላክ መላ ዘየደልሽ
የተመኘሽ እንዳይቀጥፍሽ
እሾህሽን አበዛልሽ አበዛልሽ
ስምሽን እንዳልጠራ ያቁብኛል ብዬ
ፅጌረዳ አልኩሽ አበባ አስመስዬ (2x)
ዉብ ፀዓዳሽ እርካታዬ
ፅጌረዳ አበባዬ
ዉብ ቀለምሽ ቢሰበኝም
እሾህሽ ግን አልፈጀኝም
የፈጣሪ ዉብ ቱርፋት ፅጌረዳ
የአንድ ዛፍ ግለዉበት ፅጌረዳ
የዉቦች ዉብ የምድር ንግስት ፅጌረዳ
ቀልብ ሳቢ ልዩ ፍጥረት ፅጌረዳ
ደልዳይ ቀርቦ ይህን ሲያለብስ
ለፍጡር ሁሉ ሲያደርስ
ይህን ሁሉ ዉበት ሰጥቶሽ
አምላክ መላ ዘየደልሽ
የተመኘሽ እንዳይቀጥፍሽ
እሾህሽን አበዛልሽ
በዉብ ቀለም አንቆጥቁጦሽ
በአንዱ እሾህ አደረገሽ
አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ አደረገሽ….
#hope_entertainment #new_ethiopian_music
#nahom_records #minew_shewa #amharic_music #seifu_on_ebs #ebs #90samharic #eregnaye #eshetu #eshetumelese
#Click_Ethiopia
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ [ Ссылка ]
👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka
[ Ссылка ]
👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye
[ Ссылка ]
👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash
[ Ссылка ]
👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm
[ Ссылка ]
👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat
[ Ссылка ]
👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal
[ Ссылка ]
👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado
[ Ссылка ]
👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat
[ Ссылка ]
👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty [ Ссылка ]
👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች
Funny Tiktok compilation [ Ссылка ]
Thanks for watching
Ещё видео!