የሪፐብሊካን ፓርቲው እጩ ዶናልድ ትረምፕ ከዲሞክራቲክ ፓርቲው ተፎካካሪያቸው ከምክትል ፕሬዚደንት ካምላ ሀሪስ ጋር ብርቱ ፉክክር ባደረጉበት የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ምርጫ አሸንፈዋል፡፡ በዓለም ዙሪያ ከፍተኛ ትኩረትን ስቦ የከረመው የአሜሪካ ምርጫ ውጤት በቀጣይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ላይ ምን አንድምታ ይኖረዋል ስትል ስመኝሽ የቆየ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራንን አነጋግራለች።
- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -- - - - - - - - - -
🔷 የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ሊንኮችን በመጫን ይከተሉን።
ፌስቡክ - [ Ссылка ]
ኢንስታግራም - [ Ссылка ]
X - [ Ссылка ]
ዌብሳይት - [ Ссылка ]
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡- [ Ссылка ]
☎️የስልክ መሥመራችን 202-205-9942 የውስጥ መሥመር 14 ነው።
📡 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
VOA Amharic reaches our audience on digital, radio, and TV, delivering news and content about Ethiopia, Eritrea, Africa, and the United States. We will also be bringing you Health Shows, Youth Shows, Democracy Field, Women’s Shows, and Sports Shows on different days, stay tuned.
Ещё видео!