Dawit Tsiga - Yena Yene Lyrics Video 2020
Lyrics
# Dawit Tsige
# የኔ
እኔ ምን እልሻለው ቃልም የለኝ
ባንቺ ሞልቶ አይቻለው የጓደለኝ
ሀዘኔን ያንን ዘመን ረስቼ
በፍቅርሽ ስቄ ታየው ፈክቼ
በልቤ ያነገስኩሽ ፈቅጄ
ኑሪልኝ የክፉ ቀን ወዳጄ
………………………
የንጋት ፀሎቴን ያልኩትን አዳምጦ ያልኩትን አዳምጦ
ሀሳቤን አስረሳኝ ያሰበልኝ በልጦ ያሰበልኝ በልጦ
ሰላሜን ሊያበዛው ሊያስውበው ዘመኔን ሊያስውበው ዘመኔን
እኛው ነይ እንጀምር ሰጥቶኝ ግራ ጓኔን ሰጥቶኝ ግራ ጓኔን
ከላይ ከአንድዬ ባለታደልሽ
ምን እሆን ነበር የኔ ባይልሽ
(የኔ የኔ ባይልሽ እረ እንዲያው የኔ)……4*ጊዜ
……………………………………
እንኳን የኔ ገላ ላንቺ የተፈጠረው ላንቺ የተፈጠረው
ቤቴም ሰው አገኘ የሚያነጋግረው የሚያነጋግረው
ትርጉም ለሰጠሽ ሀብት የኔን አለም ፍቺ የኔን አለም ፍቺ
ከፈጣሪ በታች ልበል እድሜ ለአንቺ ልበል እድሜ ለአንቺ
ከላይ ከአንድዬ ባለታደልሽ
ምን እሆን ነበር የኔ ባይልሽ
የኔ የኔ ባይልሽ እንዲያው የኔ
የኔ የኔ ባይልሽ እረ እንዲያው የኔ
Hope you all love that video if you did then make sure to hit that thumbs up button & S U B S C R I B E the channel.
Please let us know which one you like most in the comment section :)
Follow Me
Instagram : [ Ссылка ]
Twitter : [ Ссылка ]
Ещё видео!