በመንገዴ ብዙ ወደፊት እና ወደኋላ ከወሰዱኝ፣ካስተማሩኝ እና ማይታለፉ የሚመስሉ ጊዜያትን ካሳለፉኝ ሙዚቃዎች አንዱ "ዘመን" ነው።
አብዱኪያር ብዙ የምንወዳቸው እና የኛ ታሪክ የሚመስሉንን ሙዚቃዎች ሰጥቶናል ፤እኔም ስለ የሙዚቃ ግጥም አፃፃፍ ብዙ የተማርኩበት አርቲስት ነው።
ካልተስማማሽ ልሂድ ካልሺኝማ
በቃ ብለሽ ከተነሳሽማ
ይሁን እንጂ ሌላ ምን እላለሁ
ብዬ ይሁን እንድል ሆኛለሁ 😁
የሆንከውን፣የስሜትህን፣እንደራስህ ስለሆንክልን እናመሰግናለን 🙏
Music Rearranged by - Dawit Fasil
Guitar - Kaleb birhanu
Piano - Dawit fasil
Percussion - Agereselam
Back vocals - Simele &Etsubdink
SPECIAL THANKS
JAN EVENTS
FRESH CORNER
Production House - Kura Production
Credits
Cinematographer / Editor / Colorist
@kura_production1
Production Manager
@eden__nigussie
First Ac
@natnael_fekadu_29
Behind The scenes and Grip
@dagdaniel59
Gaffers
Tesfaye Desta
@dagi_plus
Ещё видео!