ተማሪ ወይንም ሪሰርቸር ወይንም ሪፖርት ጸሀፊ ከሆናችሁ reference_materials (articles, books and any reference resources) ፈልጎ ማግኘት እና ያገኘናቸውን ማቴሪያሎችን በኮምፒውተራችን ውስጥ በአግባቡ ደርድረን ማስቀመጥ ምን ያህል ከባድና አሰልቺ እንደሆነ አጋጥሟችሁ ያውቃል ብዬ አስባለው፡፡ ነገር ግን ለዚህ አላማ የተሰሩ reference_management_tools በመጠቀም ጊዚያችሁንና የኮምፒውተር storage space መቆጠብ እንደምትችሉ ምን ያህል ታውቃላችሁ? በሌላ በኩል ደግሞ በ #Google_Meet, #Zoom, Microsoft_Teams ላይ #meeting ወይንም #presentation ኖሯችሁ present የምታደርጉትን slide እና attendants ጎን ለጎን አድርጋችሁ ለመጠቀም windows split ማድረግ ከተቸገራችሁ አይዟችሁ ለዛም መፍትሄ ይዣለው፡፡
ከናንተ የሚጠበቀው ይህቺን የ12 ደቂቃ ቪዲዮ ጊዜ ሰጥታችሁ እስከ መጨረሻ መመልከት ብቻ ነው፡፡ ቪዲዮን pause እያደረጋችሁ step-by-step የማሳያችሁን ሶፍትዌሮቹን እየጫናችሁ እንድትመለከቱ ላሳስባችሁ እወዳለው፡፡
Ещё видео!