ታህሳስ 12 ስንክሳር
ቅዱስ ሚካኤል በባቢሎን ሀገር አናንያ፣ አዛሪያና ሚሳኤልን ከእሳት ያዳነበት ቀን ነው።
ቅዱስ አባት አባ ሳሙኤል ዘዋልድባ አረፈ፦
፣ አባቱ እስጥፋኖስ እናቱ አመተ ማርያም ናቸው።
፣ አክሱም ተወልዶ አደገ።
፣ በእግዚአብሔር ኃይል መጽሐፉ ሳይደመስስ እሳቱ ሳይጠፋ ውሃ ውስጥ ገብቶ ወጣ።
፣ የዳዊትን መዝሙር በውሃ ውስጥ ሆነው 5 ጊዜ ያደርሳል።
፣ ቁጥር በለለው ግርፋት ጀርባውን ይገርፍ ነበር።
፣ በአንበሳና በነብር መጻሕፍትን ይጭንባቸውና ከቁስላቸው እሾክ ያወጣላቸው ነበር።
፣ ውዳሴ ማርያም ስያደርስ ከምድር ክንድ ያክል ከፍ ከፍ ይል ነበር፣ እርሷም ትባረከው ነበር
፣ እረፍቱ ስደርስ ቅዱስ ሚካኤል ወደ ኢየሩሳሌም አወጥቶ አስጎበኘው፣ ተመልሶ ደቀመዝሙሮችን ተሰናብቶ በሰላም አረፈ።
በከሀዲው ዳክዮስ ዘመነ መንግሥት በሮሜ ጉባኤ ተደርጎ በዝሙትና በክደት የወደቀ ሰው ንሰሓ የለበትም የምለውን ከሀዲ ብናጥስ የተወገደበት ነው።
በዲዮቅልጣኖስ ዘመነ መንግሥት አንቅጦስና ፎጥኖስ አረፈ።
#ተዋህዶ #ethiopia #habesha #መዝሙር #ወንጌል #love #ኦርቶዶክስ_መዝሙር #duet #arbaminch #ebs #መዝሙረተዋህዶ #መዝሙር #ተዋህዶ
Ещё видео!