“እግዚአብሔር ትክክል” EGZEABHER TIKEKEL" የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ኦታዋ የካሳ ቤተሠብ መዘምራን ::
ይህን መዝሙር የምትሰሙ በእግዚአብሔር ቤት እየኖራችሁ በብዙ ሰልፍ የምታልፉ: ይህ ለምን በህይወቴ ሆነ ? እግዚአብሄር በህይወቴ ይህን ለምን አመጣ ? ብላችሁ በተለያየ ግራ መጋባት ውስጥ ላላችሁ : የእናንተ ፈቃድ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ : የእናንተ ሀሳብ ሳይሆን የእርሱ ሀሳብ ብቻ እንዲሆን በምታልፉበት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ትክክል ነው ብለን እንድናምን እንድናገርም እግዚአብሔር በዚህ መዝሙር እንዲያፅናናችሁም እንድያፀናችሁም ምኞቴም እምነቴም ነው::
ብሩካን ናችሁ!
Ещё видео!